በሥርዓተ ፡ ትምህርቱ ፡ መሠረት ፡ የተዘጋጁት ፡ መጻሕፍት (የ4ኛ ፡ እና ፡ የ7ኛ ፡ ክፍል ፡ መጻሕፍት)፡ ለሰንበት ፡ ትምህርት ፡ ቤትዎ ፡ እንዲላክልዎ ፡ ከዚህ ፡ በታች ፡ ያለውን ፡ ቅጽ ፡ ሞልተው ፡ ይላኩልን።