ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አምላከ እስራኤል (፪)

ዘገብረ ዐቢየ ወመንክረ ባህቲቱ እግዚአብሔር (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ሡተ ኮነ (፪)

ተዓምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ

በቃና  ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ

(ቅዱስ ያሬድ)

በቃና ዘገሊላ (፪)

ዘገሊላ ከብካብ ኮነ (፪)

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ (፪)

ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ (፪)

በቃና ዘገሊላ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

አዳምን ያልተወው እንደ ተሰደደ

እሰይ የምሥራች ዛሬ ተወለደ (፪)

አምላካችን መድኃኒታችን

ተወለደ ለነፃነታችን (፪)

አዳምን ያልተወው እንደ ተጨነቀ

እሰይ የምሥራ ዛሬ ተጠመቀ(፪)

አዝ•••

አዳምን ሊጠራው የመጣ ሙሽራ

በገሊላ መንደር ለሠርግ ተጠራ (፪)

አዝ •••

ሠርግ ቤት እንዳለ በክብር ተቀምጦ

የወይን ጠጅ ሆነ ውሀው ተለውጦ (፪)

አዝ•••

እጅግ ያስደንቃል የጌታችን ሥራ

በገሊላ መንደር ይህን ተዓምር ሠራ

አዝ•••

ጌታችን አንድ ቀን ያደረገው ተአምር

ሲያስደንቅ ይኖራል ይህን ሁሉ ፍጡር (፪)

(መዝሙረ ሐዋዝ)

በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ (፪)

መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ(፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

ዘበዳዊት ተነበየ (፪)

ዘበዳዊት ተነበየ (፪)