የሰንበት ት/ቤቶች መማሪያ መጻሕፍት የኅትመት ፍላጎት ማሳወቂያ ቅጽ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ መጻሕፍትን አሳትሞ ለማከፋፈል ዝግጅቱ ተጠናቋል። በመሆኑም መግዛት የምትችሏቸውን መጻሕፍት በክፍል ደረጃ ለይታችሁ እስከ መስከረም 15/2016 ዓ/ም እንድታሳውቁ እና በፍላጎቱ መሠረት ለማሳተም እንዲቻል የቀረበ ቅጽ ነው።

 

አንደኛ ክፍል (መሠረተ ሃይማኖት፣ የቅዱሳት መጻሕፍት ጥናት፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቲያናዊ ሥነ፟ምግባር፣ ግእዝ )

ዐራተኛ ክፍል (መሠረተ ሃይማኖት፣ የቅዱሳት መጻሕፍት ጥናት፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ግእዝ)

ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ቢታተሙ የምትሏቸው ሌሎች መጻሕፍት