ፍትሕ ወርትዕ ተድላ መንበርከ (2)

ፍትሕ ወርትዕ ተድላ መንበርከ (2)

(ቅዱስ ያሬድ)

አብርሃ ወአጽብሐ ለገበዝ አኩስም ሐናፂያኒሃ(2)

ለአሚነ ክርስቶስ ዘኮኑነ መርሐ ምግበ መንግሥቶሙ

በጽድቅ አድለዉ(2)

ለቤተክርስቲያን ደብረ ነገስት አእመርክዋ አፍቀርክዋ (2)

ካዕበ ርኢክዋ ወትትሐጸብ በፈለገ ፈለገ ጤግሮስ (2)

(ቅዱስ ያሬድ)

አብርሃኒ ሰመያ አጽብሐኒ ይቤላ እመ ብርሃን ደብረ ነገሥት (2)

ተመልኡ ክርስቲያን በደብር ደብረ ነገሥት አብርሃ ወአጽብሐ(2)

(ቅዱስ ያሬድ)

ወተመይጠ አብርሃ መንገሌ ሆሙ ወይቤሎሙ(2)

ፈጸሙ ገድሎሙ በኢትዮጵያ አብርሃ ወአጽብሐ(2)

(ቅዱስ ያሬድ)

ብርሃናተ ዓለም አብርሃ ወአጽብሐ ነገሥተ አስም(2)

አሥራበ ምሕረት ከአው እምአርያም ላዕለ ደብረ ነገሥት(2)

ገነት ይእቲ ነቅዐ ገነት አዘቅተ ማየ ሕይወት(2)

ማሕደሮሙ ማሕደሮሙ ለአብርሃ ወአጽብሐ(2)

(ቅዱስ ያሬድ)

ቀድሱነ ወባርኩነ በማይ ማየ ዮርዳኖስ(2)

ተከዚ ማየ ዮርዳኖስ አብርሃ ወአጽብሐ ነገሥተ አኩስም(2)

ወራዕዩ ለውእቱ መንበር ዘይነብርዎ አብርሃ ወአጽብሐ(2)

ዐቢይ ብርሃን ውስቴቱ ከመቀስተ ደመና

ዘክረምት መብረቅ ዓውዱ(2)

(ቅዱስ ያሬድ)

መዓዛ አፈዋት ማርያም ማርያም ጽጌ መንግሥት ቡሩክት(2)

ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት አብርሃ ወአጽብሐ

(አባ ስብሐት ለአብ፣ ዜማ በሊቃውንት)

ሠርፀ መንግሥት ዘእምሥርወ እሴይ

ወጽጌ ንጽህት ዘእምጉንደ ዳዊት(2)

ወብኪ ይትሜዓዙ አብርሃ ወአጽብሐ ነገሥተ አኩስም(2)

(አባ ስብሐት ለአብ፣ ዜማ በሊቃውንት)