የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - በኢ/ኦ/ተ/ቤ የመንበረ ፓትርያርክ ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ አንድነቱ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ተቋማዊ ራእይ፣ ተልእኮ
      • መዋቅራዊ አደረጃጀት
      • የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተቋማዊ አደረጃጀት
      • የሰንበት ት/ቤቶች የሥራ አመራር ምርጫ ማስፈጸሚያ
    • ስልታዊ እቅድ 2018 – 2021 ዓ/ም
  • ሥርዓተ ትምህርት
    • መሠረታዊ መረጃዎች
    • የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት አደረጃጀት መመሪያ
    • የሥርዓተ ትምህርቱ መመማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የአንደኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የኹለተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የሦስተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
    • የሥርዓተ ትምህርቱ ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ /ካሌንደር
      • የ2019 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ ሰሌዳ
    • የመምህራን ሥልጠና እና መልእክቶች
    • መጻሕፍቱን ለማግኘት እና ተጨማሪ መረጃ
    • የዜማ እና የመዝሙር መጻሕፍት
      • ዜማና_መዝሙር_8ኛ_ክፍል
      • ዜማና_መዝሙር_9ኛ_ክፍል
      • ዜማና_መዝሙር_10ኛ_ክፍል
    • ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች
  • ፕሮጀክቶች
  • መዝሙረ ማኅሌት
    • የመስከረም ወር መዝሙሮች
      • የዮሐንስ መዝሙር
      • የመስቀል መዝሙሮች
      • የብዙኃን ማርያም መዝሙር (መስከረም ፳፩ )
      • የዘመነ ጽጌ መዝሙር
    • የጥቅምት ወር መዝሙሮች
      • የአብርሃ ወአጽብሐ መዝሙር (ጥቅምት 4 ቀን)
    • የኅዳር ወር መዝሙሮች
      • የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር (ኅዳር 12 ቀን)
    • የጥር ወር መዝሙሮች
      • የዘመነ ጥምቀት መዝሙር
      • የቃና ዘገሊላ መዝሙር (ጥር 12 ቀን)
    • የመጋቢት ወር መዝሙሮች
      • የወርኃ ጾም መዝሙሮች
      • የሆሣዕና መዝሙራት
      • የሰሙነ ሕማማት መዝሙሮች
  • ዜና
    • አጫጭር ዜናዎች
    • ዝርዝር ዜናዎች
    • ወቅታዊ መረጃዎች
    • ማስታወቂያ
      • የሰንበት ትምህርት ቤቶች መጻሕፍት እንግሊዝኛ ትርጉም ሥራ ተሳትፎ ጥሪ
  • ያግኙን
  • ቋንቋ
    • ትግርኛ
    • Afaanoromo
  • Menu Menu

ከ8ኛ-10ኛ ክፍል ያሉ የዜማ እና መዝሙር መማሪያ መጻሕፍት ተለቀቁ

በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት የዜማና መዝሙር ትምህርት ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ከግዕዝ ትምህርት ጋር አብሮ  የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።

በመሆኑም ከቅድመ መደበኛ እስከ 4ኛ በመጽሐፉ ተካቶ የታተመ ሲሆን፣ ከ5ኛ – 7ኛ ክፍልም በኹለተኛው የማስተካከያ ኅትመት ተካቶ የሚታተም ይሆናል።

ከ8ኛ-10ኛ ክፍል ባለው የግዕዝ ዜማ ወመዝሙር ክፍለ ትምህርት ታትሞ በወጣው መጽሐፍ ላይ በተወሰነ መጠን ተካቷል። ሙሉው የመጽሐፉ ይዘት በመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት መካነ ድር ላይ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

✍️ መጻሕፍቱን ለማውረድ ከዚህ በታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፦

    • 👉🏼 የስምንተኛ ክፍል የዜማና መዝሙር ትምህርት
    • 👉🏼 የዘጠነኛ ክፍል የዜማና መዝሙር ትምህርት
    • 👉🏼 የዐስረኛ ክፍል የዜማና መዝሙር ትምህርት
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on LinkedIn
  • Share on Telegram
  • Share by Mail
https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/logo-for-intro-1.png 1080 1920 gssu https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/logo-2-1-300x74-1.png gssu2026-10-07 09:40:252026-10-07 09:50:38ከ8ኛ-10ኛ ክፍል ያሉ የዜማ እና መዝሙር መማሪያ መጻሕፍት ተለቀቁ
Search Search

Recent Posts

  • ከ8ኛ-10ኛ ክፍል ያሉ የዜማ እና መዝሙር መማሪያ መጻሕፍት ተለቀቁ
  • የ2019 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ ሰሌዳ
  • መጋቤ ሐዲስ ኀይለ እግዚእ አሰፋ በ2018 ዓ/ም የአህጉረ ስብከት የሰ/ት/ቤቶች የአሠልጣኞች ሥልጠና መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት
  • የሦስተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
  • የኹለተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት

Archives

  • October 2026
  • August 2026
  • July 2026
  • April 2026
  • September 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • May 2025
  • April 2025
  • October 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • November 2022
  • October 2022
  • September 2022
  • July 2022
  • June 2022
  • April 2022
  • February 2022
  • January 2022
  • October 2021
  • September 2021
© Ethiopian Orthodox Church Global Sunday School Union | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
  • Link to Youtube
  • Link to Telegram
  • Link to TikTok
Link to: የ2019 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ ሰሌዳ Link to: የ2019 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ ሰሌዳ የ2019 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top