የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - በኢ/ኦ/ተ/ቤ የመንበረ ፓትርያርክ ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ አንድነቱ
    • መሠረታዊ መረጃዎች
      • ተቋማዊ ራእይ፣ ተልእኮ
      • መዋቅራዊ አደረጃጀት
      • የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተቋማዊ አደረጃጀት
      • የሰንበት ት/ቤቶች የሥራ አመራር ምርጫ ማስፈጸሚያ
    • ስልታዊ እቅድ 2018 – 2021 ዓ/ም
  • ሥርዓተ ትምህርት
    • መሠረታዊ መረጃዎች
    • የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት አደረጃጀት መመሪያ
    • የሥርዓተ ትምህርቱ መመማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የአንደኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የኹለተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
      • የሦስተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
    • የሥርዓተ ትምህርቱ ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ /ካሌንደር
    • የመምህራን ሥልጠና እና መልእክቶች
    • መጻሕፍቱን ለማግኘት እና ተጨማሪ መረጃ
    • ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች
  • ፕሮጀክቶች
  • መዝሙረ ማኅሌት
    • የመስከረም ወር መዝሙሮች
      • የዮሐንስ መዝሙር
      • የመስቀል መዝሙሮች
      • የብዙኃን ማርያም መዝሙር (መስከረም ፳፩ )
      • የዘመነ ጽጌ መዝሙር
    • የጥቅምት ወር መዝሙሮች
      • የአብርሃ ወአጽብሐ መዝሙር (ጥቅምት 4 ቀን)
    • የኅዳር ወር መዝሙሮች
      • የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር (ኅዳር 12 ቀን)
    • የጥር ወር መዝሙሮች
      • የዘመነ ጥምቀት መዝሙር
      • የቃና ዘገሊላ መዝሙር (ጥር 12 ቀን)
    • የመጋቢት ወር መዝሙሮች
      • የወርኃ ጾም መዝሙሮች
      • የሆሣዕና መዝሙራት
      • የሰሙነ ሕማማት መዝሙሮች
  • ዜና
    • አጫጭር ዜናዎች
    • ዝርዝር ዜናዎች
    • ወቅታዊ መረጃዎች
    • ማስታወቂያ
      • የሰንበት ትምህርት ቤቶች መጻሕፍት እንግሊዝኛ ትርጉም ሥራ ተሳትፎ ጥሪ
  • ያግኙን
  • ቋንቋ
    • ትግርኛ
    • Afaanoromo
  • Menu Menu

መዝሙር 316 - ይትባረክ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/1.-ይትባረክ-እግዚአብሔር.mp3

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አምላከ እስራኤል (፪)

ዘገብረ ዐቢየ ወመንክረ ባህቲቱ እግዚአብሔር (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

መዝሙር 317 - እንዘ ሥውር

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/2.-እንዘ-ሥውር.mp3

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ሡተ ኮነ (፪)

ተዓምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ

በቃና  ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ

(ቅዱስ ያሬድ)

መዝሙር 318 - በቃና ዘገሊላ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/3.-በቃና-ዘገሊላ.mp3

በቃና ዘገሊላ (፪)

ዘገሊላ ከብካብ ኮነ (፪)

መዝሙር 319 - እንዘ ሥውር

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/4.-እንዘ-ሥውር.mp3

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ (፪)

ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

መዝሙር 320 - ተአምረ ወመንክረ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/5.-ተአምረ-ወመንክረ.mp3

ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ (፪)

በቃና ዘገሊላ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ (፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

መዝሙር 321 - አዳምን ያልተወው እንደ ተሰደደ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/6.-አዳምን-ያልተወው.mp3

አዳምን ያልተወው እንደ ተሰደደ

እሰይ የምሥራች ዛሬ ተወለደ (፪)

አምላካችን መድኃኒታችን

ተወለደ ለነፃነታችን (፪)

አዳምን ያልተወው እንደ ተጨነቀ

እሰይ የምሥራ ዛሬ ተጠመቀ(፪)

አዝ•••

አዳምን ሊጠራው የመጣ ሙሽራ

በገሊላ መንደር ለሠርግ ተጠራ (፪)

አዝ •••

ሠርግ ቤት እንዳለ በክብር ተቀምጦ

የወይን ጠጅ ሆነ ውሀው ተለውጦ (፪)

አዝ•••

እጅግ ያስደንቃል የጌታችን ሥራ

በገሊላ መንደር ይህን ተዓምር ሠራ

አዝ•••

ጌታችን አንድ ቀን ያደረገው ተአምር

ሲያስደንቅ ይኖራል ይህን ሁሉ ፍጡር (፪)

(መዝሙረ ሐዋዝ)

መዝሙር 322 - መዓዛ ቃልከ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/7.-መዓዛ-ቃልከ.mp3

በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ (፪)

መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ(፪)

(ቅዱስ ያሬድ)

መዝሙር 323 - ዘበዳዊት ተነበየ

https://eotc-gssu.org/a/wp-content/uploads/8.-ዘበዳዊት-ተነበየ.mp3

ዘበዳዊት ተነበየ (፪)

ዘበዳዊት ተነበየ (፪)

ለሌሎች ያጋሩ
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on LinkedIn
  • Share on Telegram
  • Share by Mail
Search Search

Recent Posts

  • የሦስተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
  • የኹለተኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
  • የአንደኛ ክፍል መማሪያ መጻሕፍት ይዘት
  • የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ
  • ሦስተኛ ዙር የ፲፪ ክፍል ምርቃት መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በተገኙበት ተከናወነ።

Archives

  • April 2026
  • September 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • May 2025
  • April 2025
  • October 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • November 2022
  • October 2022
  • September 2022
  • July 2022
  • June 2022
  • April 2022
  • February 2022
  • January 2022
  • October 2021
  • September 2021
© Ethiopian Orthodox Church Global Sunday School Union | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
  • Link to Youtube
  • Link to Telegram
  • Link to TikTok
Link to: የዘመነ ጥምቀት መዝሙር Link to: የዘመነ ጥምቀት መዝሙር የዘመነ ጥምቀት መዝሙር Link to: ኢ-ቀኖናዊ የሆነውን “ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት” አስመልክቶ ከሀገር አቀፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተሰጠ መግለጫ Link to: ኢ-ቀኖናዊ የሆነውን “ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት” አስመልክቶ ከሀገር አቀፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተሰጠ መግለጫ ኢ-ቀኖናዊ የሆነውን “ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት”...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top